በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሣምንታዊ ስፖርት


ኤልቫን አብይ ለገሠ
ኤልቫን አብይ ለገሠ

የቱርክ አትሌቶች ኤልቫን አብይ ለገሠ እና ጋምዜ ቡሉት የተከለከለውን አበረታች መድሃኒት በመጠቀም ከውድድሮች ታገዱ።

የቱርክ አትሌቶች ኤልቫን አብይ ለገሠ እና ጋምዜ ቡሉት የተከለከለውን አበረታች መድሃኒት በመጠቀም ከውድድሮች ታገዱ።

ትውልዷ ኢትዮጵያ ሆኖ ለቱርክ የምትሮጠው አትሌት አብይ ለገሠ ከ2007 እአአ ጀምሮ ያገኘችውን ሽልማት በሙሉ ትነጠቃለች።

በሮም ማራቶን በኢትዮጵያዊቷ ራሃማ ቱሣ የተመራው ጠንካራ ቡድን ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትሎ ገባ።

በፕራግ ግማሽ ማራቶን ደግሞ ኬንያዊቷ ጆስሊን ጆፕኮስፒ ለ4ኛ ጊዜ የዓለምን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች።

በኢትዮጵያ አዲስ የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ተመረጠ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

ሣምንታዊ ስፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG