በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሣምንታዊ ስፓርት


የአፍሪካ ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ ለማክበር እየተዘጋጀ ነው፡፡

የአፍሪካ ኳስ ኮንፌዴሬሽን /ካፍ/ የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ ለማክበር እየተዘጋጀ ነው፡፡ ለሃያ ዘጠኝ ዓመታት በኃላፊነት የቆዩትን ኢሣ ሃያቱን በከፍተኛ ሁኔታ የሚፎካከሩ ዕጩ ብቅ ያሉትን ምርጫም ያካሂዳል፡፡ በአትሌቲክሱ ሩጫ ውድድር ሄለን በቀለ በባርሴሎና ሙየ አዶላ በሮም ኦስትያ ማራቶን አሸንፏል፡፡ የእግር ኳስ ዜናም አለን፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ያዳምጡ።

ሣምንታዊ ስፓርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG