ዋሺንግተን ዲሲ —
የዛሬው ዝግጅታችን አትሌት ምሩፅ ይፍጠርን የሚዘክር ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
ኢትዮጵያዊው የኦሎምፒክ ጀግና ምሩፅ ይፍጠር በመተንፈስ ችግር ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በ72 ዓመት ዕድሜው ሕይወቱ አልፏል፡፡
የዛሬው ዝግጅታችን አትሌት ምሩፅ ይፍጠርን የሚዘክር ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡