No media source currently available
ኢትዮጵያዊው የኦሎምፒክ ጀግና ምሩፅ ይፍጠር በመተንፈስ ችግር ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በ72 ዓመት ዕድሜው ሕይወቱ አልፏል፡፡