ዋሽንግተን ዲሲ —
ኬንያዊው በታንናው የበርሊን ማራቶን የወቅቱን ፈጣን ጊዜ በማስመዝገብ በማሽነፍ አይበገሬነቱን አረጋገጠ።
ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በሪችመንድ ቨርጂንያ የተካሄደውና የኤርትራ ጋላቢዎች የተሳተፉበት የዓለም የጎዳና ቢሲክሌት ውድድር በጥሩ ሁኔታ ተጠናቀቀ። ዕድሜአቸው ከ 23 በታች በሆኑ ተወዳዳሪዎች የተሳተፈው መርሃዊ ቅዱስ በ 11ኝነት አጠናቋል።
በይደር በተላለፈው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ እግር ኳስ ውድድር የመከላከያ ቡድን የ 2007 ዓም ዋንጫን ወሰደ።