በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የመድብለ-ፓርቲ ዴሞክራሲ ኢህአዴግንና ተቃዋሚዎችን እያነጋገረ ነው


መለስ ዜናዊ የፓርቲያቸውን በድጋሚ መመረጥ በጃፓንና በቦትስዋና ካለው ሁኔታ ጋር አመሳስለውታል

በምርጫ 2002 አካሄድ እና ውጤት ላይ ያልተስማሙት ኢሕአዴግና የተቃዋሚ ፓርቲዎች በቀጣይ የፖለቲካ ሂደቶች ላይም ተቃራኒ አቋም አንፀባርቀዋል፡፡ እስክንድር ፍሬው ከ”መኢአድ” ተጠባባቂ ፕሬዝደንት ዶክተር ታዲዮስ ቦጋለ እና ከ”መድረክ” ቃል አቀባይ ፕሮፌሰር በየነ ፔጥሮስ ጋር ውይይት አድርጓል። ዝርዝሩን ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG