No media source currently available
የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል ትምህርት ቤቶች ከተዘጉ በኋላ፥ የታዳጊ ሴቶች ያለዕድሜ ጋብቻ እና ጾታዊ ጥቃት ጨምሯል፡፡ በተለይም በቅርቡ የአማራ ክልል ያወጣው መረጃ ይህንኑ ያጠናከራል፡: ይህንን በተመለከተ ጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝ በሚል ዓላማ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማሕበር ባለፈው ቅዳሜ የድረገጽ ውይይት (ዌቢናር)አሰናድቶ ነበር፡፡ ኤደን ገረመው ውይይቱን ተከታተላ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡