በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች


ኢምግሬሽንና ሥነ ተዋልዶ ለባይደንና ትረምፕ የምረጡኝ ዘመቻ ርእሰ ጉዳዮች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:13 0:00

የዩናይትድ ስቴትስ መራጮች ለአዲስ ዙር የማክሰኞው ቅድመ ምርጫ እየተዘጋጁ ናቸው፡፡

በዚሁ ወቅት፣ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንና የሪፐብሊካኑ ተቀናቃኛቸው ዶናልድ ትረምፕ፣ በሳምንቱ መጨረሻ ተመሳሳይ የምርጫ ዘመቻ ዝግጅቶችን ለማድረግ ብርቱ ፉክክር ወደሚታይበት ክፍለ ግዛት ጆርጂያ ተጉዘው ነበር።

የቪኦኤዋ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ፣ በ2024 ኅዳር ለሚካሔደው 47ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፓርቲያቸውን ለመሆን የተቃረቡትን እጩ ተወዳዳሪ ዋና ዋና የመከራከሪያ ነጥቦች ተመልክታለች፡፡

//ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።//

XS
SM
MD
LG