አጋሩ
አስተያየቶችን ይዩ
Print
No media source currently available
ትንቅንቅ የበረታበት የአሜሪካ ምርጫ ሂደት
በዩናይትድ ስቴትስ በ15 ክፍለ ግዛቶች ውስጥ የሚገኙ መራጮች የየፓርቲያቸውን ፕሬዚዳንታዊ እጩ ለመምረጥ ነገ ማክሰኞ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ያቀናሉ። ባላፉት ቅዳሜና እሁድ ሁሉም እጩዎች በተፎካካሪያቸው ላይ ያላቸውን ትችት ያጠናከሩ ሲሆን ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች ለመራጮቻቸው በዝርዝር አስምተዋል፡፡
የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልደራስ እግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
መድረክ / ፎረም