የረጅም ርቀት ሚሳየሎች ለዩክሬን ሳይላኩ በፊት መታየት ያለባቸው ብዙ ጉዳዮች መኖራቸውን ብሊንከን ተናገሩ፡፡
የአሜሪካው የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ የዩክሬን አጋር የኾነው የምዕራቡ ዓለም ድጋፉን እንደሚቀጥል፣ ትላንት እሑድ አረጋግጠዋል፡፡
በሌላ በኩል፣ ሩሲያ ከዩክሬን በነጠቀቻቸው አራት ግዛቶች የአካባቢ ምርጫ አካሒዳለች፡፡ በጉዳዩ ላይ፣ “ሞስኮብ ወረራዋን ለማስፋፋት የቆረጠች ይመስላል፤” ስትል፣ የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ ዘግባለች እንግዱ ወልዴ ያወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡
መድረክ / ፎረም