አዲስ አበባ —
ከዋልድባ ገዳም ተይዘው በእስር የሚገኙት ሁለቱ መነኮሳት ሀይማኖታዊ ልብሳቸውን ከመልበስ እንዳይከለከሉ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ በቅጣት ተገልለው የቆዩት አባ ገብረእየሱስም ከቅጣት ቤት መውጣታቸው ተሰማ፡፡
ፍርድ ቤቱ ዓቃቤ ሕግ ምስክሮቹም እንዲያቀርብ ቀጠሮ ይዟል፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።