ዋሽንግተን ዲሲ —
በሽብር ወንጀል ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙትና ካለፈው አርብ ጀምሮ ከእስር እንደተለቀቁ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት የተነገረው የዋልድባ መነኮሳት እንዳልተፈቱና አሁንም በእስር ላይ እንደሚገኙ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተገኝተው የጎበኟቸው ጠያቂዎች ገለፁ።(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)