በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዋልድባ ገዳም መነኮሳት የፍርድ ቤት ውሎ


ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ

ዓቃቤ ሕግ ከዋልድባ ገዳም ተይዘው በእሥር በሚገኙት ሁለት መነኮሳት ላይ እንዲመሰክሩ ቆጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን ምስክሮች ዛሬ ሳያቀርብ ቀረ፡፡

ዓቃቤ ሕግ ከዋልድባ ገዳም ተይዘው በእሥር በሚገኙት ሁለት መነኮሳት ላይ እንዲመሰክሩ ቆጥሬያቸዋለሁ ያላቸውን ምስክሮች ዛሬ ሳያቀርብ ቀረ፡፡ በተለዋጭ ቀጠሮ ምስክሮቹን ለማቅረብም ጠየቀ፡፡ የተከሳሽ ጠበቆች የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ታልፈው በሰነድ ማስረጃ ብይን እንዲሰጣቸው ጠየቁ፡፡

ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዋልድባ ገዳም መነኮሳት የፍርድ ቤት ውሎ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG