በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ክፍል 2፡ የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የሰጡት ቃለ-ምልልስ


የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር [ከዊኪፕድያ የተገኘ ፎቶ/Wikipedia]
የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር [ከዊኪፕድያ የተገኘ ፎቶ/Wikipedia]

የኢትዮጵያ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ጋር ተወያይተዋል።

የኢትዮጵያው ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለአድማጮች ልዩ ልዩ ጥያቄዎች መልስ መስጠት የጀመሩበት ዝግጅት ክፍል ሁለት ነው። የመጀመሪያውን ክፍል ዝግጅት ባለፈው ቅዳሜ መቅረቡ ይታወቃል። ይህንን ፋይል በመጫን ሊያዳምጡ ይችላሉ።

የዛሬው ዝግጅት፣ በግንቦት ሰባት መሪ አ/ቶ አንዳንርጋቸው ጸጌ እና ሌሎች ትጥቅ ያነሱ ተቃዋሚዎችን እንዲሁም፣ ያሃገር ውስጥ ዴሞክራሲና ሰብአዊ መብት ሁኔታን አስመልክተው ለአድማጮች ጥያቄ የሰጡት መልስ ነው።

ዝግጅቱን ያቀረበችው ትዝታ በላቸው ናት። ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ክፍል 2፡ የኢትዮጲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለአሜሪካ ድምፅ ራድዮ የሰጡት ቃለ-ምልልስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:33:59 0:00


XS
SM
MD
LG