በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቪኦኤ ዳይሬክተር አማንዳ ቤኔት ለቀቁ


የአሜሪካ ድምፅን ለአራት ዓመታት በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኒት
የአሜሪካ ድምፅን ለአራት ዓመታት በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኒት

የአሜሪካ ድምፅን ለአራት ዓመታት በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኒት ሥራቸውን በፍቃዳቸው ለቀቁ።

በቀድሞው የሃገሪቱ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ተሹመው ተቋሙን ከ 2016 ዓ.ም. (እ ኤ አ) አንስቶ በዳይሬክተርነት ሲመሩ የቆዩት አማንዳ ቤኔት የሥራ መልቀቂያቸውን ያስገቡት ትናንት ሰኞ ሲሆን ምክትላቸው የነበሩት ሳንዲ ሱጋዋራም አብረዋቸው ለቅቀዋል።

በጋዜጠኛነትና በሥነ-ፅሁፍ የላቀ ክንዋኔ ላሳዩ ለሚሰጠው የፑሊትዘር ሽልማት የበቁ ደራሲ፣ መርማሪ ጋዜጠኛና ኤዲተር የሆኑት ተሰናባቿ የቪኦኤ ዳይሬክተር ብሉምበርግ ኒውስ፣ ፊላዴልፊያ ኢንኳየረርና ዎል ስትሪት ጆርናልን ጨምሮ ለታላላቅ የዜና ድርጅቶች ሠርተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የቪኦኤ ዳይሬክተር አማንዳ ቤኔት ለቀቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:31 0:00


XS
SM
MD
LG