በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አማንዳ ቤኔት ስለፕሬስ ነፃነት

አማንዳ ቤኔት /የቪኦኤ ዳይሬክተር/
አማንዳ ቤኔት /የቪኦኤ ዳይሬክተር/

የአሜሪካ ድምፅ ባለፉት ሰባ አምስት ዓመታት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አድማጮችና ተመልካቾች ከሌሎች ምንጮች ሊያገኟቸው የማይችሏቸውን መረጃዎች ለዓለም ሲያደርስ መቆየቱን ዋና ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ገልፀዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ባለፉት ሰባ አምስት ዓመታት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አድማጮችና ተመልካቾች ከሌሎች ምንጮች ሊያገኟቸው የማይችሏቸውን መረጃዎች ለዓለም ሲያደርስ መቆየቱን ዋና ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ገልፀዋል።

ዛሬ እየተከበረ ያለውን የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን ምክንያት በማድረግ ከባልደረባችን ሳሌም ሰሎሞን ጋር ቃለ-ምልልስ ያደረጉት ቤኔት በእራሳቸው የጋዜጠኛነት ሕይወትና የቪኦኤ ዳይሬክተር ሆነው በአፍሪካ ሃገሮች ባደረጓቸው ጉብኝቶች ከጋዜጠኞች ያገኟቸውን ቁምነገሮች አካፍለዋል።

ለዘገባው የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

አማንዳ ቤኔት ስለፕሬስ ነፃነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:38 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG