ቻይና ከኢትዮጵያ ጋራ ሁሉን አቀፍ ትብብርን ለማጠናከር እንደምትሻ ሺ ጂንፒንግ ገለጹ
- konjit taye
ቻይና ከኢትዮጵያ ጋራ ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ማጥበቅና የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላት፣ የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ፣ ትላንት ረቡዕ፣ በደቡብ አፍሪካ - ጆሐንስበርግ፣ የብሪክስ አባል ሀገራት መሪዎች ካደረጉት ጉባኤ ጎን፣ ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋራ፣ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በሲሲቲቪ ተጠናቅሮ አሶሲየትድ ፕሬስ የተጋራውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች