የክራሯ ንግሥት አስኒ ስትታወስ
በቀደመው ዘመን፣ በዳንስ እና ውዝዋዜ፣ በልዩ ዝነጣ፣ እንዲሁም በክራር በታጀበ ሙዚቃዋ ነግሣ ኖራለች። በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የመድረክ ተዋናይትም ናት፤ አስናቀች ወርቁ። በዕድሜ ዘመንዋ መካተቻ ላይ ፣ እርሷን የሚዘክር “አስኒ” የተሰኘ ፊልም ተሠርቶ በቪሚዮ መተግበሪያ ላይ እየታየ ይገኛል። የ “አስኒ” ፊልም ዳይሬክተር እና ፕሮዲውሰር ሬቸል ሳሙኤል፣ ፊልሙ እንዴት እንደተሠራ፣ እንዲሁም አስኒ ስለነበራት ሰብእና ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ቆይታ አድርጋለች።
ተመሳሳይ ርእስ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 07, 2024
የከፍተኛ ትምህርት ማለፊያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች እጣ
-
ኦክቶበር 05, 2024
በመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ኢትዮጵያውያንን ያስተሳሰረው መድረክ
-
ኦክቶበር 04, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሴፕቴምበር 27, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሴፕቴምበር 20, 2024
ጋቢና ቪኦኤ
-
ሴፕቴምበር 13, 2024
ጋቢና ቪኦኤ