በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቡና ምርት እና ጣዕም ያቀናው "ጌሻ ቪሌጅ"


የቡና ምርት እና ጣዕም ያቀናው "ጌሻ ቪሌጅ"
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:43 0:00

የቡና ምርት እና ጣዕም ያቀናው "ጌሻ ቪሌጅ"

የኢትዮጵያ ቡናን ለዓለም ገበያ ከሚያቀርቡ ታላላቅ ቡና አምራች ተቋማት መሃከል "ጌሻ ቪሌጅ"/ጌሻ መንደር/ አንዱ ነው። የመንደሩ መገኛ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሲኾን፣ ያቀናችውም ሬቸል ሳሙኤል ናት።

ሬቸል በአካባቢው የቡና ማምረቻ ከከፈተች ወዲህ፣ በአካባቢው ማኅበረሰብ ላይ ሠናይ ተጽእኖ በማሳደር ላይ ትገኛለች። ሬቸል በአሁን ሰዓት ከወፍራም ቀርክሃ የሚገነቡ ቤቶችን በአካባቢ ለማስተዋወቅ እየሰራች ሲሆን ይህም ለአካባቢ ጥበቃ እንዲሁም በኢትዮጵያ የቀርክሃ አቅም ያለመ ነው።

የፊልም ጥበብ ባለሞያዋ ሬቸል ሳሙኤል ከአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ጋራ ቆይታ አድርጋ ነበር።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG