በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት አዘጋጅ መምህርት ኑኅሚን ዋቅጅራ


ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት አዘጋጅ መምህርት ኑኅሚን ዋቅጅራ
please wait

No media source currently available

0:00 0:12:07 0:00

ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የግእዝ ቋንቋ መምህርት የሆኑት ኑኅሚን ዋቅጅራ ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚያገለግል የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍትን በቅርቡ አስመርቀዋል። መምህርት ኑኅሚን ላለፉት 15 ዓመታት ሲያዘጋጇቸው የቆዩት የመማሪያ መጽሃፍት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት ተመዝነው አልፈዋል። መምህርቷ  የግእዝ ቋንቋ የሃይማኖት መገልገያ ብቻ ነው የሚለው የተሳሳተ አመለካከት በእድገቱ ላይ ጫና አሳድሯል ይላሉ። /ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታታሉ/

XS
SM
MD
LG