ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍት አዘጋጅ መምህርት ኑኅሚን ዋቅጅራ
ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የግእዝ ቋንቋ መምህርት የሆኑት ኑኅሚን ዋቅጅራ ከ1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የሚያገለግል የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍትን በቅርቡ አስመርቀዋል። መምህርት ኑኅሚን ላለፉት 15 ዓመታት ሲያዘጋጇቸው የቆዩት የመማሪያ መጽሃፍት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሊቃውንት ተመዝነው አልፈዋል። መምህርቷ የግእዝ ቋንቋ የሃይማኖት መገልገያ ብቻ ነው የሚለው የተሳሳተ አመለካከት በእድገቱ ላይ ጫና አሳድሯል ይላሉ። /ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታታሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ዲሴምበር 18, 2024
ለ”ሔር ኢሴ” የተሰጠውን እውቅና የኢሳ ጎሳዎች ኡጋዝ በድሬደዋ ተረከቡ
-
ዲሴምበር 18, 2024
በሞዛምቢክ ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃን ለመዋጋት ጥረታቸውን አጠናቅረው ቀጥለዋል
-
ዲሴምበር 18, 2024
የጋና ጋዜጠኞች የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል እየሠሩ ነው
-
ዲሴምበር 17, 2024
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሐሰተኛ መረጃዎችን ስርጭት ለማስቆም እየተሞከረ ነው
-
ዲሴምበር 17, 2024
የውጭ ባንኮች ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሠሩ የሚፈቅደው ዐዋጅ ጸደቀ