ከቴክኖሎጂው መሥራቾቹ አንዷ የኾነችውን ሩት ብርሃነ፣ ሰው ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI)፣ በሰው ልጆች ላይ የደቀነውን፣ የሐሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ስጋት በመገንዘብ፣ ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) በመረጃዎች ላይ የተደረጉ ነገሮችን ብቻ እንዲያጋራ ኾኖ መዘጋጀቱን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጻለች፡፡
በዐማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች ተግባቦት መረጃዎችን የሚያደራጀው ሰው ሠራሽ አእምሮ
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁላይ 26, 2024
የኢትዮጵያውያኑ ባህላዊ ማዕድ እና አብሮነት ታዛ - በሚልዋኪ
-
ጁላይ 26, 2024
የፕሬዝደንት ጆ ባይደን ንግግር
-
ጁላይ 23, 2024
አምስት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንን በኮዲንግ ሞያ የማብቃት መርሐ ግብር ይፋ ኾነ
-
ጁላይ 22, 2024
የነዋሪዎች አስተያየት በፕሬዝደንት ባይደን ውሳኔ ላይ
-
ጁላይ 18, 2024
ጄ. ዲ. ቫንስ “አሜሪካ ትቅደም” መሪ ቃላቸው እንደሆነ አስታወቁ