ከቴክኖሎጂው መሥራቾቹ አንዷ የኾነችውን ሩት ብርሃነ፣ ሰው ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI)፣ በሰው ልጆች ላይ የደቀነውን፣ የሐሰተኛ መረጃዎች ስርጭት ስጋት በመገንዘብ፣ ሰው ሠራሹ አእምሮ(AI) በመረጃዎች ላይ የተደረጉ ነገሮችን ብቻ እንዲያጋራ ኾኖ መዘጋጀቱን፣ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጻለች፡፡
በዐማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች ተግባቦት መረጃዎችን የሚያደራጀው ሰው ሠራሽ አእምሮ
በዐማርኛ እና በትግርኛ ቋንቋዎች ተግባቦት መረጃዎችን በማሰናሰል፣ በተፈለገው ርእሰ ጉዳይ፣ የተለያዩ ዝርዝር ጽሑፎችን ያደራጃል፡፡በተጨማሪም፣ በፖለቲካ፣ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች፣ ማኅበረሰብ ተኮር መረጃዎችን ያቀርባል፡፡
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች