በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ 


የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ 
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:45 0:00

ከሳምንታት በፊት የተጠናቀቀው የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባዔ  አጀንዳ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሁሉን ያማከለ ትምህርትን በአህጉሪቱ ተደራሽ ማድረግ ነበር። ይሁን እንጂ  በዋናነት ጉባኤው ትኩረቱን በአህጉራዊ ሰላም እና ደህነንት እንዲሁም በቀጠናዊ ግጭቶች  ያተኮረ ሆኖ አልፏል። የኒው ሆራይዘን ፓን አፍሪካኒዝም ሲቪክ ተቋም ባልደረባ ሕይወት አዳነ፤ ‘አፍሪካ በትምህርት ላይ የያዘችውን ግብ ለማሳካት ሰላም ቀዳሚው ጉዳይ ታይቶበታል' ትላለች

XS
SM
MD
LG