አፍሪካዊያን መሪዎች ሊያሳኳቸው የያዟቸውን የአጀንዳ 2063 ግቦች ለማሳካትም በዋናነት ዘላቂ ሰላም ማስፈን እና ከምጣኔ ሀብት ጥገኝነት መላቀቅ እንዳለባቸውም ከአሜሪካ ድምጽ ጋር በነበራት ቆይታ አጋርታለች።
የሰላም እጦት እንቅፋት የሆነበት የአፍሪካ ትምህርት አጀንዳ
ከሳምንታት በፊት የተጠናቀቀው የአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባዔ አጀንዳ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተደገፈ ሁሉን ያማከለ ትምህርትን በአህጉሪቱ ተደራሽ ማድረግ ነበር። ይሁን እንጂ በዋናነት ጉባኤው ትኩረቱን በአህጉራዊ ሰላም እና ደህነንት እንዲሁም በቀጠናዊ ግጭቶች ያተኮረ ሆኖ አልፏል። የኒው ሆራይዘን ፓን አፍሪካኒዝም ሲቪክ ተቋም ባልደረባ ሕይወት አዳነ፤ ‘አፍሪካ በትምህርት ላይ የያዘችውን ግብ ለማሳካት ሰላም ቀዳሚው ጉዳይ ታይቶበታል' ትላለች
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች