የኮሎራዶ ግዛት የመጀመሪያውን የሕግ ታራሚዎች ሬዲዮ ጣቢያ ከፈተ
ብዙዎች እስር ቤቶችን ወንጀለኞች የቅጣት ጊዜያቸውን እስኪጨርሱ ድረስ እርቀው የሚቆለፉባቸው ስፍራዎች አድረገው ይወስዷቸዋል። በዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ አንድ ግዛት ግን ፣የሕግ ታራሚዎች አስፈላጊ የሆነ ተሃድሶ እና የሕይወት ክህሎትን አዳብረው በሰላም ማኅህበረሰቡን ዳግም እንዲቀላቀሉ ለማድረግ የሬዲዮ ጣቢያ በመክፈት ታራሚዎች ሃሳባቸውን የሚያጋሩበት ለየት ያለ ዕድል ፈጥሯል። ዘገባው የሼሊ ሺንድለር ነው። / ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው የምስል ፋይል ያዳምጡ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች