በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አለም አቀፍ የደም እጥረት እና ልገሳ


አለም አቀፍ የደም እጥረት እና ልገሳ
please wait

No media source currently available

0:00 0:14:36 0:00

በድንገተኛ ክፍል ውስጥም ይሁን፣ በጽኑ ህሙማን የደም ልገሳ አቅርቦት ሕይወት የሚቀጥል ነው። በአለም ላይ አንድ ከመቶ የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ደም እንደሚለግሱ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል። የደም ልገሳ በበጎ ፍቃደኝነት ብቻ የሚደረግ የጤና ሂደት ነው። በአንድ ጊዜ የሚደረግ የደም ልገሳ የሦስት ሰዎችን ህይወት ሊያድን ይችላል። ባለሞያዎች በተለይም አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት የደም ባንካቸውን ማዳበር አለባቸው ይላሉ።

XS
SM
MD
LG