በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከፍተኛ ረሃብ ጋዛን አስግቷል


ከፍተኛ ረሃብ ጋዛን አስግቷል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:10 0:00

የተባበሩት መንግሥታትድርጅት የርዳታ እና ሥራዎች ተቋም እስራኤል ላይ በደረሰው የሐማስ የሽብር ጥቃት እጃቸው አለበት ተብለው የተከሰሱትን በርካታ ሠራተኞቹን አሰናብቷል። እስራኤል፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ለተቋሙ የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ለማቆም ያሳለፉትን ውሳኔ አድንቃለች።  ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG