No media source currently available
የተባበሩት መንግሥታትድርጅት የርዳታ እና ሥራዎች ተቋም እስራኤል ላይ በደረሰው የሐማስ የሽብር ጥቃት እጃቸው አለበት ተብለው የተከሰሱትን በርካታ ሠራተኞቹን አሰናብቷል። እስራኤል፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በርካታ ሀገራት ለተቋሙ የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ለማቆም ያሳለፉትን ውሳኔ አድንቃለች። ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።