በዚህና በሌሎችም ተያያዥ ጥያቄዎች ላይ በዬል ዩኒቨርስቲ የጤና ጥበቃ አስተዳደርና የጤና ሕግ ተማሪ ዶ/ር ውብርስት ተስፋዬን አነጋግረናል።
የል በዓለምአቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ ክብር ያለው “አይቪ ሊግ” በሚል ፍረጃ ከሚታወቁ ጥቂት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ ነው።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/
ብዙ ኢትዮጵያዊያን ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥም ሆነ በሌሎች ሃገሮች የነፃ ከፍተኛ ትምህርት ዕድል ማግኘት ስለሚችሉባቸው ሁኔታዎች፣ ስለ አሠራሮችና ስለ መሠረታዊ ፈተናዎች ጥያቄዎች አሏቸው። ከክፍያ ጋር ስለተያያዙ የዌብሳይት ሊንኮች ህጋዊነት ወይም ተዓማኒነትም ይጠይቃሉ። ዕድሉን አግኝተው ወደ ዩኒቨርስቲዎች ከገቡ በኋላ ደግሞ በትምህርት አሰጣጥ ሂደትና በባህል ልዩነቶች የተነሣ ግራ መጋባት የሚያጋጥማቸውም ብዙ ናቸው። ለመሆኑ የነፃ ትምህርት ዕድል እንዴት ይገኛል?
በዚህና በሌሎችም ተያያዥ ጥያቄዎች ላይ በዬል ዩኒቨርስቲ የጤና ጥበቃ አስተዳደርና የጤና ሕግ ተማሪ ዶ/ር ውብርስት ተስፋዬን አነጋግረናል።
የል በዓለምአቀፍ ደረጃ ከፍ ያለ ክብር ያለው “አይቪ ሊግ” በሚል ፍረጃ ከሚታወቁ ጥቂት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ ነው።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/