No media source currently available
የሥነ ጥብብ ባለሞያዎች፣ ጥቁር ሴቶች በኪነ ጥበብ ውስጥ የተሣሉበት ዘይቤ፣ “አሉታዊ ነው፤” ሲሉ ይገልጻሉ፡፡በለንደን ሶመርሴት ጋለሪ፣ በቅርቡ የተከፈተ የምስል ዐውደ ርእይ፣ በታሪክ ውስጥ፣ ጥቁር ሴቶች ከቁንጅና መስፈርት መለኪያዎች እንደተገለሉ ያስቃኛል፡፡ እጅግ በተጋነነኑ አካላዊ መልኮች፣ ፍትወት ቀስቃሽ ኾነው ሲገለጹ እንደቆዩ ያሳያል፡፡ በጉዳዩ ላይ የሠራው አሶሺዬትድ ፕሬስ ዘገባ እንደሚከተለው ተሰናድቷል፡፡