በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎዳናዎችን በፓን አፍሪካዊ ሥዕሎች የማስዋብ ተምኔት ያላት ሳሮን ቦጋለ

 ጎዳናዎችን በፓን አፍሪካዊ ሥዕሎች የማስዋብ ተምኔት ያላት ሳሮን ቦጋለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:05 0:00

 ጎዳናዎችን በፓን አፍሪካዊ ሥዕሎች የማስዋብ ተምኔት ያላት ሳሮን ቦጋለ

ሳሮን ቦጋለ፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፣ በጎዳና ላይ ሥራዎቿ፣ ዕውቅናን እያተረፈች የመጣች ሠዓሊ ናት። ግራፊቲ የተሰኘው፣ የግድግዳ እና ሸራ ላይ ሥራዎች እንደሚማርኳት ትናገራለች፡፡

የሳሮን የቡድንና የተናጠል ሥራዎች፣ በዐዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ይገኛሉ።

በኪነ ሕንፃ፣ ከሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀችው ሳሮን፣ ፓን አፍሪካዊ ይዘት እና መልዕክት ያላቸውን ሥራዎች መሣል እንደሚያስደስታት ትናገራለች፡፡ /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/

መድረክ / ፎረም

XS
SM
MD
LG