ሴኔጋላዊው የሙዚቃ ባለሞያ ባባ ማል፣ የጥቁሮችን ታሪክ እና ባህል ከሳይንስ ጋራ በማጣመር በተሠራው የብላክ ፓንተር ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ ላይ ተሳትፏል። የ69 ዓመቱ ሙዚቀኛ፣ “ብላክ ፓንተር ፊልም፣ ለአፍሪካውያን ወጣቶች ልዩ ዕድል ነው፤” ይላል። ሙዚቀኛው በቅርቡ፣ በፈረንሳይ ከአሶሽየትድ ፕሬስ ጋራ ቆይታ አድርጎ ነበር። ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 06, 2023
ኬንያውያን በውጪ ሀገራት የሥራ ዕድሎችን በማፈላለግ ላይ ናቸው
-
ጁን 06, 2023
በደቡብ እና በሲዳማ ክልሎች ሰባት ሚሊዮን ሕዝብ ለኮሌራ ወረርሽኝ ተጋልጧል
-
ጁን 05, 2023
በኢትዮጵያ የሰዎችን ደብዛ ማጥፋት መቆም እንዳለበት ኢሰመኮ አሳሰበ