በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብላክ ፓንተር ፊልም - የአፍሪካውያን ወጣቶች “ልዩ ዕድል”


ብላክ ፓንተር ፊልም - የአፍሪካውያን ወጣቶች “ልዩ ዕድል”
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:03 0:00

ሴኔጋላዊው የሙዚቃ ባለሞያ ባባ ማል፣ የጥቁሮችን ታሪክ እና ባህል ከሳይንስ ጋራ በማጣመር በተሠራው የብላክ ፓንተር ፊልም ማጀቢያ ሙዚቃ ላይ ተሳትፏል። የ69 ዓመቱ ሙዚቀኛ፣ “ብላክ ፓንተር ፊልም፣ ለአፍሪካውያን ወጣቶች ልዩ ዕድል ነው፤” ይላል። ሙዚቀኛው በቅርቡ፣ በፈረንሳይ ከአሶሽየትድ ፕሬስ ጋራ ቆይታ አድርጎ ነበር። ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG