በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር


Discussion on WHO Director Dr Tedros Adhanom GFX
Discussion on WHO Director Dr Tedros Adhanom GFX

ዳይሬክተሩ ትግራይ ክልል ውስጥ ደርሰዋል ባሏቸው ጉዳዮች ላይ በተደጋጋሚ አስተያየት ሲሰጡ ታይተዋል። ጉዳዩን በቅርበት የሚከታታትሉ በአንድ በኩል የመንግሥትን ሐሳብ ከሚደግፉ፣ በሌላ ደግሞ “ዋና ዳይሬክተሩ ሥራቸውን እየሠሩ ነው” የሚሉ ሰዎችን ጋብዘናል።

ከዚህ በተጨማሪም ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ ያለው የሥነ ምግባር ሕግ ምን ይመስላል? ይሄ የኢትዮጵያ ወቀሳና አቤቱታስ ምን ያስከትላል? ስንል የሕግ ባለሞያና በመንግሥታቱ ድርጅት ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ የሠሩ ባለሞያ ጋብዘናል። ኤደን ገረመው ያሰናዳችው ዘገባ ቀጥሎ ይቀርባል።

ሙሉ ጥንቅሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

በዶ/ር ቴድሮስ ወገናዊ መሆን እና አለመሆን ዙሪያ የተነሳ ንግግር
please wait

No media source currently available

0:00 0:28:32 0:00


XS
SM
MD
LG