ዋሽንግተን ዲሲ —
በተገባደደው የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት 2020 የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃን ዋና ክፍል ውጥኖች በወፍ በረር መልከት እናደርጋለን። ሻገር ብለንም የኢትዮጵያን የመገናኛ ብዙኃን ምሕዳር እንቃኛለን - በጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት።
የአሜሪካ ድምጽ የአፍሪቃ ዋና ክፍል ዲሬክተር ንጉሴ መንገሻ እና የአፍሪካ ቀንድ ፕሮግራሞች መራሔ ኤዲተር ትዝታ በላቸው ከራዲዮ መጽሔት አዘጋጅና አቅራቢ አሉላ ከበደ ጋር ይወያያሉ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ