በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

35 ዓመት የአገልግሎት ዘመን - የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት


ቪኦኤን ከጀመሩት ጋዜጠኞች
ቪኦኤን ከጀመሩት ጋዜጠኞች

የአማረኛ ቋንቋ ሥርጭትን ከጀመሩት ጋዜጠኞች ሦስቱን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸዋል፡

ጥቅምት 15/1975ዓ.ም ልክ የዛሬ 35 ዓመት የመጀመሪያውን ሥርጭቱን ለዓየር ያበቃው የአሜሪካ ድምጽ የክፍሉን ኃላፊ እና የፕሮግራም አቀናባሪውን ጨምሮ ስምንት አባላት ነበሩት።

ከመጀመሪያዎቹ የክፍሉ ባልደረቦች ሦስቱ አሁንም በጣቢያው በተለያዩ ክፍሎች በማገልገል ላይ ናቸው።

አቶ ንጉሴ መንገሻ
አቶ ንጉሴ መንገሻ

ንጉሴ መንገሻ አሁን የአፍሪካ ክፍል ዳይሬክተር ነው።

አዳነች ፍስሃዬ
አዳነች ፍስሃዬ

አዳነች ፍስሃዬ በአማርኛው ክፍል በማገልገል ላይ ትገኛለች።

ጋዜጠኛ ይሄይስ ውሂብ
ጋዜጠኛ ይሄይስ ውሂብ

ይሄይስ ውሂብ በእንግሊዝኛው ክፍል ይሠራል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።

35 ዓመት የአገልግሎት ዘመን - የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG