በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መንግሥት ተጎጆዎችን እንዲረዳ ተጠየቀ


የኦሮሚያ ክልል ለተጎጆዎች ድጋፍ እየሰጠ መሆኑና ተፈናቃዮችን እንደሚያቋቋም አስታውቋል

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ በተከሰተው ሁከት ቤት ንብረታቸው የወደመባቸውን ዜጎች መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታና የደኅንነት ጥበቃ እንዲያደርግላቸው የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ጠይቋል።

“የዜጎችን ደኅንነት መጠበቅና ህግን ማስከበር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባሩ ሊሆን ይገባል” ሲሉ የንቅናቄው መሪ አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ ዛሬ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አሳስበዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ጉዳት የደረሰባቸውና የተፈናቀሉትን መልሶ ለማቋቋም ጥረት እየተደረገ መሆኑን በኦሮምያ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ቤኛ ዱሬሳ ገልፀዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መንግሥት ተጎጆዎችን እንዲረዳ ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:52 0:00


XS
SM
MD
LG