ዋሽንግተን ዲሲ —
አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ ረዥም የሕዝብ አገልግሎት ሪኮርድ አላቸው። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት የሥራ ዘመን አገልግለዋል። የኢንዲያና ስቴት አስተዳዳሪም ነበሩ። ባልደረባችን ፌዝ ሊፒደስ ስለኚህ ለፕሬዘዳንትነቱ በጣም ቅርብ ስለሆኑት ሰው ያጠናቀረችውን ዘገባ ጽዮን ግርማ ታቀርበዋለች።
ዘገባውን ለማድመጥ የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ያድምጡ።