በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቬኔዙዌላ ምርጫ

ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ
ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ

የቬኔዙዌላው ተቃዋሚ ጥምረት በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳይወዳደር፣ ከፍተኛው የሀገሪቱ ፍርድ ቤት አገደው፤ ይህም ውሳኔ፣ በሕዝብ ዘንድ ብዙም ተቀባይነት የሌላቸው ግራዘመሙ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በቀላሉ እንዲሸንፉ ጥርጊያውን ያመቻቸ መሆኑ ተነገረ።

የቬኔዙዌላው ተቃዋሚ ጥምረት በመጪው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳይወዳደር፣ ከፍተኛው የሀገሪቱ ፍርድ ቤት አገደው፤ ይህም ውሳኔ፣ በሕዝብ ዘንድ ብዙም ተቀባይነት የሌላቸው ግራዘመሙ ፕሬዚዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በቀላሉ እንዲሸንፉ ጥርጊያውን ያመቻቸ መሆኑ ተነገረ።

ለምርጫው፣ የፓርቲዎችና የተወዳዳሪዎች ምዝገባ በዚህ ሳምንት ይፋ ይሆናል ተብሎ ተጠብቆ ነበር። ነገር ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በትናንትናው ዕለት፣ ምዝገባው ለሦድስት ወራት እንዲራዘም ለብሔራዊ ምርጫ ምክር ቤቱ ትዕዛዝ አስተላልፏል።

ፍርድ ቤቱ ለዚህ ውሳኔው የሰጠው ማብራሪያ የለም።

ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው፣ ለተቃዋሚ ተወዳዳሪዎች የመሳተፍ ዕድል በማያገኙበት፣ በመጪው ሚያዝያ ወር መጨረሻ ላይ እንደሚካሄድ ታውቋል።

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG