በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በቴክኖሎጂ ከድህነት መውጣት ይቻላል - የዛይ ራይድ መስራች


ከዛይ ራይድ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሀብታሙ ታደሰ
ከዛይ ራይድ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሀብታሙ ታደሰ

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በየዕለቱ ትራንስፖርት ጥበቃ የሚሰለፉ ነዋሪዎችን መመልከት የከተማዋ የትራንስፖርት ችግር ምን ያክል ሥር የሰደደ መሆኑን ማሳያ ነው። በዓለምቀፍ ተቋማት መረጃ መሰረት ከ4 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ባሏት አዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ቁጥር እጅግ በጣም አናሳ ነው። ይህንን ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ለመቅረፍ ዛይ ራይድ የተሰኘ ካምፓኒ ከአሜሪካው የኡበር ኩባንያ ጋር የሚመሳሰል የቴክኖሎጂ ውጤት በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ካስተዋወቀ አምስት ዓመት ተቆጠረ። ቴክኖሎጂው ከ7ሺህ በላይ ለሚሆኑ ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ሲፈጥር፣ የትራንስፖርት ችግሩንም እየቀረፈ ነው። በዚህ ኢንተርኔት ላይ መሰረት ባደረገው የሜትር ታክሲ ሥራ ዙሪያ ባልደረባችን ስመኝሽ የቆየ ከዛይ ራይድ መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ወጣት ሀብታሙ ታደሰ ጋር፣ እንዲሁም በስራ ፈጠራው ተጠቃሚ ከሆነ ወጣት ጋር ቆይታ አድርጋለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በቴክኖሎጂ ከድህነት መውጣት ይቻላል - የዛይ ራይድ መስራች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:25 0:00


XS
SM
MD
LG