በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለእናቶችና ሕፃናት ጤና አሜሪካ ተጨማሪ ሦስት ቢሊየን ዶላር መደበች


ዩኤስኤአይዲ
ዩኤስኤአይዲ

ዩኤስኤአይዲ
ዩኤስኤአይዲ

please wait

No media source currently available

0:00 0:05:11 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

የእናቶችና ሕፃናትን ሞት ለመቀነስ የተላለፈው የተግባር ጥሪ ሁለተኛ ዓመት ማሰቢያ መድረክ ከኢትዮጵያና ከሕንድ መንግሥታት ጋር በተደረገ ትብብር ዛሬ ዋሺንግተን ላይ ተጀምሯል፡፡

የዛሬው ስብሰባ አዘጋጅ የዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ ልማት ትብብር ኤጀንሲው - ዩኤስኤአይዲ የእናቶችና የሕፃናትን ጤንነት ለማሻሻል በሃያ አራት ሃገሮች ውስጥ ለሚያደርገው ጥረት 3 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያወጣ ታውቋል፡፡

በዚህ አዲስ ድጋፍ በሃያ አራት ሃገሮች ውስጥ በሚከናወኑ ሥራዎች የ18 ሺህ ሕፃናትና የሰባት መቶ ሕፃናትን ሕይወት በየዓመቱ ማትረፍ እንደሚቻል የኤጀንሲው ዋና ሥራ አስኪያጅ ራጅ ሻህ አስታውቀዋል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG