በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለኢትዮጵያ ድርቅ የአሜሪካ ተጨማሪ ድጋፍ፡ 268 + 500 ሚሊዮን ዶላርስ


ለኢትዮጵያ ድርቅ የአሜሪካ ተጨማሪ ድጋፍ፡ 268 + 500 ሚሊዮን ዶላርስ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:04 0:00

ዩናይትድ ስቴይትስ በኢትዮጵያ ለተከሰተው ድርቅ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት ተጨማሪ 268 ሚሊዮን ዶላርስ እርዳታ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት እንደምታደርግና የአስቸኳይ ጊዜ መልስ ሰጭ ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ እንደሆነ የUSAID አስተዳዳሪ ጌል ስሚስ አስታወቁ። እርዳታው ዩናይትድ ስቴይስ አስቀድማ ከሰጠችው 500 ሚሊዮን ዶላርስ ተጨማሪ እንደሆነም ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG