በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በእናቶችና በሕፃናት ጤና ውጤት መገኘቱ ተገለፀ


የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት
የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት

ኢትዮጵያ ውስጥ በሦስት መቶ ወረዳዎች በሕፃናት፣ በእናቶችና በቤተሠብ ጤና ዙሪያ ሲከናወን የቆየ መረኃ ግብር ሰላሣ ሰባት ሚሊዮን ለሚሆን ሰው አገልግሎት መስጠቱ ተገልጿል፡፡

ኢትዮጵያ ውስጥ በቤተሠብ ጤንነት በኩል ከፍተኛ ውጤት መገኘቱ ተነግሯል፡፡

ለመርኃ ግብሩ ማስፈፀሚያ ከዩናይትድ ስቴትስ ዓለምአቀፍ የልማት ድርጅት አንድ መቶ አሥር ሚሊዮን ዶላር ወጭ ሆኗል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ በእናቶችና በሕፃናት ጤና ውጤት መገኘቱ ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:59 0:00

XS
SM
MD
LG