በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩኤስአይዲ በኢትዮጵያ

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለአምስት ዓመታት 40ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት የማኅበረሠብ አቀፍ የኤችአይቪ እንክብካቤ እና ሕክምና ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለአምስት ዓመታት 40ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት የማኅበረሠብ አቀፍ የኤችአይቪ እንክብካቤ እና ሕክምና ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል፡፡

በዩናይትድ ስቴትስ ዓለምቀፍ የልማት ተራድዖ ድርጅት /ዩኤስአይዲ/ አማካኝነት ይፋ የተደረገው ፕሮጀክት በተለይ ለኤችአይቪ ተጋላጭ በሆኑ ሁለት መቶ ወረዳዎች የሚተገበር ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ከፍተው ያዳምጡ።

ዩኤስአይዲ በኢትዮጵያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:57 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG