አዲስ አበባ —
በአለፉት ዓመታት ለዚህ ዘርፍ የተሠጠው ትኩረት እየቀነሠ ቫይረሱን የመዋጋት እንቅስቃሴም እየቀዘቀዘ መምጣቱን አንዳንድ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ተራድዖ ድርጅት ዩኤስአይዲ ግን የሚደረገው ድጋፍ መታየት ያለበት ከቫይረሱ የስርጭት መጠን አንፃር መሆኑን ጠቁሟል፡፡
ድርጀቱ በአለፉት አሥራ አምሥት ዓመታት በመከላከልና በመንከባከብ ረገድ ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ድጋፍ ማድረጉንም የዩኤስአይዲ የኤችይቪ ፕሮግራም ምክትል አስተባባሪ ገልፀዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡