አዲስ አበባ —
/የዩኤስአይዲ/ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን
መንግሥትና ሌሎች አጋሮች ለምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች የሚያደርጉትን ድጋፍ ማሳደግ እንዳለባቸው የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምቀር የተራድዖ ድርጅት /ዩኤስአይዲ/ አስተዳዳሪ አሳሰቡ፡፡
አምባሳደር ማርክ ግሪን ይህን ያሳሰቡት የኢትዮጵያን ጉብኝት አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ከመመለሳቸው በፊት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ነው፡፡
አዲሱን ኃላፊነት ከያዙ የመጀመሪያ ጊዜ ለሆነ ጉብኝት አዲስ አበባ የመጡት /የዩኤስአይዲ/ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን ጉብኝታቸውን ያጠናቀቁት ለጋዜጠኞች መግለጫ በመስጠት ነው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
-
እስክንድር ፍሬው