አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ ዜጎች የምግብ ዋስትናቸውን እንዲያረጋግጡና ከድኅነት እንዲወጡ ለማገዝ ለጀመረችው “የፊድ ዘ ፊውቸር ፕሮግራም” ለሁለተኛ ዙር ተጠቃሚ እንዲሆኑ የመረጠቻቸውን ሀገራት ይፋ አደረገች፡፡
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ጂጂጋ ባደረጉት ንግግር ሀገራቱን ይፋ ያደረጉት አዲሱ የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን ኢትዮጵያን ጨምሮ አሥራ ሁለት ሀገራት መመረጣቸውን ነው የገለፁት፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ