በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ለአፍሪካ ኮቪድ-19 መከላከል ተጨማሪ ድጋፍ ሰጠች


ዩናይትድ ስቴትስ ለ12 የአፍሪካ ሀገሮች የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከያና መቆጣጠሪያ ሥራዎች የሚውል የ91 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች።

ከዚህ ቀደም ከሰሀራ በስተደቡብ ለሚገኙ ሀገሮች 541 ሚሊዮን ዶላር መለገሷን የዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲዋ /የዩኤስኤአይዲ/ የኮቪድ-19 ግብረኃይል ዋና ዳይሬክተር ጄረማይ ኮኒንዲክ ገልፀዋል።

ኮቪድ 19 በፈጣን ሁኔታ እየተስፋፋ ባለባት አፍሪካ 15 ሀገሮች ወደ ወረርሽኙ ሦስተኛ ዙር ማዕበል በመሸጋገር ላይ መሆናቸውን አፍሪካ የበሽታዎች መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

አሜሪካ ለአፍሪካ ኮቪድ-19 መከላከል ተጨማሪ ድጋፍ ሰጠች
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:55 0:00


XS
SM
MD
LG