ዋሽንግተን —
ሁለቱ እጩዎች ለፕሬዘዳንትነት በሚያደርጉት በዚህ በትላንቱ የ 90 ደቂቃ ጠንካራ ክርክር፥ በውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች፥ በምጣኔ ሃብትና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተከራክረዋል።
የትላንት ማታው ክርክር፥ በ 2016ቱ የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ ዘመቻቸው ላይ ትልቅ ልዩነት ሊያመጣ ይችላል ተብሎ የታመነበት ነው።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።